ጤናማ እናቶች ጤናማ ቤተሰቦችን ይፈጥራሉ፤ ስለዚህ ለእናቶች የጤና ትምህርት አስፈላጊ ነው።
ጤናማ እርግዝና የሚጀምረው በእናት እንክብካቤ፣ ፍቅር እና ትኩረት ነው።
የሕፃኑ የመጀመሪያ ፈገግታ የሚጀምረው በእናትየው እንክብካቤ ነው።
ከማህፀን ጀምሮ አመጋገብ የህይወት ወሳኝ እና አስፈላጊ ነገር ነው።
ክትባት እናት ለልጇ የምትጋባው የጤንነት ቃል ኪዳን ነው።
With lots of unique blocks, you can easily build
a page without coding. Build your next website
within few minutes.